
??? ??? ??
የዚህ መጽሀፍ አላማ ልጆች በቤታቸው እናም በአካባቢያቸው ተወዳጅ አና ተፈላጊ አንደሆኑ የሚያመለክት፣ እንዲሁም በዘመድ አዝማድ ዙሪያ ያላቸውን ተቀባይነት እና ፍቅርን ይገልጻል ከብላቴናነታቸው እድሜ ጀምሮ ፍቅርን እና ምን ያህል በቤታቸው ተቀባይነት እንዳላቸው ትኩረት እየሰጡ አእምሮአቸውን ለማሳደግ ይጠቅማል
- Kirjailija
- Tattiana Kifile
- ISBN
- 9781087951386
- Kieli
- amhara
- Paino
- 122 grammaa
- Julkaisupäivä
- 18.2.2021
- Kustantaja
- Indy Pub
- Sivumäärä
- 44