Filter
Søkt på: Bøker av Anteneh Biru Tsegaye
Filter
totalt 4 treff
????? ????
pocket,
2024,
Amhariska,
ISBN 9788269358346
በዚህ መጽሐፍ የምንመለከተው በዋነኛነት የብርሃንን እንቅስቃሴ እና የወጥ አንጻራዊነት ንድፈ ሐሳብን ነው። በመጀመሪያ ምዕራፍ የመብርሄመግነጢሰት ንድፈ ሐሳቦች እና የማክስዌል ቀመሮች ቀርበዋል ፣ የብርሃንን የመርብርሄመግ ነጢሰት ሞገድ መሆንም እናያለን። በሁለተኛው ምዕራፍ የብርሃንን …
????? ?? ??????
pocket,
2024,
Amhariska,
ISBN 9788269358322
????? ?? ???? ???? ??-???
pocket,
2024,
Amhariska,
ISBN 9788269358315
በዚህ መጽሐፍ የምንመለከተው በዋነኛነት የቅምሮች እና የቀስቶ ሥፍሮች ሥነስሌት ነው። መጽሓፉ ስምንት ምዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ የሥነቅምርን ብያኔ ፣ ዐይነቶች እና ካርተሳዊ የቅንብር ሥርዓትን ይመለከታል። በሁለተኛው ምዕራፍ የቀስቶ ሥፍሮችን ብያኔ እና ሥነስሌት ይመለከታል። …
??-??? ? ??-??? ?????
pocket,
2024,
Amhariska,
ISBN 9788269358308
መጽሓፉ ሦስት መዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ ስለ ቁጥሮች እና መሰረታዊ ስሌቶች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ የሥነ-ንጽጽር ቅቡሎች እና ይሁንታዎች በቁንጽል ቀርበዋል። በሦስተኛው ምዕራፍ ዩክሊዳዊ ሥነ-ሥፍራ መሰረታዊ ብይኖች ፣ ይሁንታዎች ፣ አዋጆችን ከነ ማረጋገጫቸው …