Filter
  • ???? ??? ??? ??? ?????? ??

    av

    pocket, 2023, Amhariska, ISBN 9786206795056

    በደል ጥላቻን ይወልዳል፣ ጥላቻ ሲወለድ ደግሞ እልልታ ሳይሆን ኡኡታ፣ ሳቅ ሳይሆን ለቅሶ፣ መረጋጋት ሳይሆን መንቀጥቀጥ፣ ልማት ሳይሆን ጥፋት፣ ልደት ሳይሆን ኅልፈት ምድሪን ይረከባል። ምድር ብቻ ሳይሆን ሰማይ የጥላቻ ጉም ሸፍኖት ኑሮም አሸለሞ ይሆናል። ያኔ ሁሉም ነገር ገደል ሁሉም