Filter
  • ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48

    av

    häftad, 2024, Amhariska, ISBN 9781599073224

    የኢትዮጵያ ታሪከ ነገሥት ዋንኛው ዓላማ የንጉሡን ጀግነነት መግለጽ ነው። ነገሥታት መንግሥታቸውንና ህዝባቸውን ለመታደግ ራሳቸውን በጀግነነት ለመሰዋት ግንባር ቀደም መሆናቸውንም ለማሳየት የተቀመረ የታሪክ ሰነድ ነው። ታሪክ ጸሐፊው ንጉሡ ሕዝቡንና የግዛቱን አስተዳደር ሁኔታ በተመለከተ

  • የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)

    av

    inbunden, 2024, Amhariska, ISBN 9781599073217

    የአገራችን ኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት አላቸው ተብለው ከሚገመቱት ውስጥ ቢሆንም ለሕዝብ እርካታን፣ ለመንግሥት እረፍትን፣ ለኤኮኖሚ ባለ ድርሻዎችም የሚያጠረቃ ትርፍና ዕድገትን አላመጣም። ይልቁንም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአምራቹም ሆነ የተጠቃሚው እጅ እያጠረ መጥቷል። ይህንን ለማሻሻል አገር