Filter
Naturvetenskap & Teknik
Filter
በዚህ መጽሐፍ የምንመለከተው በዋነኛነት የብርሃንን እንቅስቃሴ እና የወጥ አንጻራዊነት ንድፈ ሐሳብን ነው። በመጀመሪያ ምዕራፍ የመብርሄመግነጢሰት ንድፈ ሐሳቦች እና የማክስዌል ቀመሮች ቀርበዋል ፣ የብርሃንን የመርብርሄመግ ነጢሰት ሞገድ መሆንም እናያለን። በሁለተኛው ምዕራፍ የብርሃንን …
በዚህ መጽሐፍ በዋነኛነት የምንመለከተው የኒውተንን የሥነስበት ሥነሥፍራዊ ትንተና ነው። ለዚሁ መንደርደሪያ እንዲሆን ሥነ-እንቅስቃሴን እና የሥነ-ፈለክ ሊቃውንት ከጥንት ጀመሮ የፕላኔቶችን እንቅስቃሴ ለመቀመር ያደርጓቸውን ሐተታዎች እና የቀመሯቸውን መተንብዮች በመጀመሪያዎቹ ሁለት …